በኮሌጁ የካይዘን ስልጠና አደስ ለተቀጠሩና ከዚህ በፊት ወስደው ለማያውቁ አሰልጣኞች የግንዛቤ ስልጠናው እንደቀጠለ ነው።
ካይዘን ተከታታይ የሆነ ፈጣን ለውጦችን በማስገኘት ተወዳዳሪነትን የሚጨምር ፣ የስራ ዕድል የሚፈጥር እና የሀገርን ገቢ የሚያሻሽል ሂደት ነው።
5ቱ የካይዘን ፍልስፋና የ”ማ” ደረጃዎች ማለትም ማጣራት፣ ማስቀመጥ፣ ማፅዳት ማላመድ፣ ማዝለቅ፣ የሚሉትን በማካተት እነዚህን ደረጃዎች ትኩረት ሰጥቶ በአግባቡ ተግባራዊ በማድረግ ለውጥ ተቀባይ ፣ ለውጥ ተግባሪና ስኬታማ ተቋም ለማድረግ በሰፊው እየተሰራ ነው።




+3
All reactions:
Damte Eteffa, Ashebir Habte Eresso and 38 others