(አሶሳ:ነሀሴ 25/2016 ዓ,ም)ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለ22ኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን ይህም ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት በመደበኛና በማታ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋልMonth: September 2024
ምርቃትየአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል
አሶሳ:ነሀሴ 25/2016 ዓ,ም)ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለ22ኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን ይህም ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት በመደበኛና በማታ…
ተጨማሪ ይመልከቱ ምርቃትየአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋልየአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች እና አሰልጣኞች እንደሀገር ለሁሉም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የሚሰጠው የማነቃቂያ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከቀን 21/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የስልጠና ማዕከል የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከ22/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጷግሜ 3 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።
ስልጠናው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ጊዜውን የዋጀ ወጥ አቅምና ብቃት ያለው የሰው ኃይል ማፍራትን ዓላማ ያደረገ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡ሰልጣኞች ከሰልጠናው…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች እና አሰልጣኞች እንደሀገር ለሁሉም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የሚሰጠው የማነቃቂያ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከቀን 21/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የስልጠና ማዕከል የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከ22/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጷግሜ 3 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን በተከፈተው ዌቭ ሳይት አጠቃቀም ዙሪያ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ
በኮሌጁ ከሳይንስና ቴክኖሎጅ ከመጡ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የተከፈተውን ዌቭ ሳይት አጠቃቀሙን በተመለከተ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ ይህም የኮሌጁን እንቅስቃሴ አስመልክቶ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን በተከፈተው ዌቭ ሳይት አጠቃቀም ዙሪያ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ