“የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!

(ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም ፣ አሶሳ ) የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች በዘንድሮው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ”…

ተጨማሪ ይመልከቱ “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!

በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::

በአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦር ,29ኛ ክፍለ ጦር እና ከ95ኛ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ 45…

ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::

የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::

(አሶሳ፤ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም) በኮሌጁ አመራሮች ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::

የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።።

ከከተማ አስተዳደር የመጡ ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ክፍት ቦታ ላይ ለቦታው ተስማሚ የሆኑ የፍራፍሬና የውበት ችግኞችን ተክለዋል። በቆይታቸው አቡካዶ፣ፓፓያ፣…

ተጨማሪ ይመልከቱ የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።።

የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል::

(አሶሳ፤ ሐምሌ 09/2016 ዓ/ም) በኮሌጁ አመራሮች ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል::