የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።።

ከከተማ አስተዳደር የመጡ ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ክፍት ቦታ ላይ ለቦታው ተስማሚ የሆኑ የፍራፍሬና የውበት ችግኞችን ተክለዋል። በቆይታቸው አቡካዶ፣ፓፓያ፣ ቡና፣ብርቱካን እና የውበት ችግኞችን በመትከል አሻራቸውን አስቀምጠዋል።

(አሶሳ :ሀምሌ11/2016 ዓ/ም)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *