የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል
(አሶሳ:ነሀሴ 25/2016 ዓ,ም)ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለ22ኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን ይህም ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት በመደበኛና በማታ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋልምርቃትየአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል
አሶሳ:ነሀሴ 25/2016 ዓ,ም)ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለ22ኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን ይህም ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት በመደበኛና በማታ…
ተጨማሪ ይመልከቱ ምርቃትየአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋልየአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች እና አሰልጣኞች እንደሀገር ለሁሉም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የሚሰጠው የማነቃቂያ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከቀን 21/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የስልጠና ማዕከል የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከ22/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጷግሜ 3 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።
ስልጠናው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ጊዜውን የዋጀ ወጥ አቅምና ብቃት ያለው የሰው ኃይል ማፍራትን ዓላማ ያደረገ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡ሰልጣኞች ከሰልጠናው…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች እና አሰልጣኞች እንደሀገር ለሁሉም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የሚሰጠው የማነቃቂያ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከቀን 21/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የስልጠና ማዕከል የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከ22/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጷግሜ 3 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን በተከፈተው ዌቭ ሳይት አጠቃቀም ዙሪያ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ
በኮሌጁ ከሳይንስና ቴክኖሎጅ ከመጡ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የተከፈተውን ዌቭ ሳይት አጠቃቀሙን በተመለከተ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ ይህም የኮሌጁን እንቅስቃሴ አስመልክቶ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን በተከፈተው ዌቭ ሳይት አጠቃቀም ዙሪያ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ“የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!
(ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም ፣ አሶሳ ) የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች በዘንድሮው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ”…
ተጨማሪ ይመልከቱ “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::
በአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦር ,29ኛ ክፍለ ጦር እና ከ95ኛ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ 45…
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::
(አሶሳ፤ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም) በኮሌጁ አመራሮች ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።።
ከከተማ አስተዳደር የመጡ ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ክፍት ቦታ ላይ ለቦታው ተስማሚ የሆኑ የፍራፍሬና የውበት ችግኞችን ተክለዋል። በቆይታቸው አቡካዶ፣ፓፓያ፣…
ተጨማሪ ይመልከቱ የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።።የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል::
(አሶሳ፤ ሐምሌ 09/2016 ዓ/ም) በኮሌጁ አመራሮች ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል::