(አሶሳ:ነሀሴ 25/2016 ዓ,ም)ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለ22ኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን ይህም ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት በመደበኛና በማታ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋልCategory: Life
በኮሌጁ የቴክኖሎጅ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ወድድር ማካሄድ ጀምሯል
በተቋሙ አዘጋጅነት የሚካሄደው ውድድድር በአስልጣኖችና ሰልጣኖች መካከል በየዘርፉ የሚካሄድ ሲሆን ዓላማውም በወጣቶች ዘንድ የወድድር ተነሳሽነትን በመፍጠር የስልጠና ጥራትን ማሻሻልና ስራ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በኮሌጁ የቴክኖሎጅ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ወድድር ማካሄድ ጀምሯልበአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ተካሄደ
በኮሎጁ በተለያየ ምክንያት ደም የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ህይወት ለመታደግ በጎ ፍቃደኛ አመራሮች፣ ሰራተኞችና ተማሪዎችን ያሳተፈ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ሲካሄድ ቆይቷል።
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ተካሄደበተቋሙ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የግቢ ፅዳት ዘመቻ ተከናወነ ።
አሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ( መጋቢት 27/2016 ዓ.ም ) የተቋሙ ሠራተኞችና ተማሪዎች በመሆን የግቢውን ፅዳት በዘመቻ አከናውኗል */*/*/*/**//*/*/*/*/*/*/* የተቋሙን ግቢ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በተቋሙ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የግቢ ፅዳት ዘመቻ ተከናወነ ።በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው
ወጣቶች የተለያዩ ችግሮችን የሚፈቱ የፈጠራ ሀሳቦችን በማፍለቅና ወደ ተግባር በመቀየር የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር እንዲችሉ ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት ዓላማው ያደረገው ብሩህ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነውየአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል
የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል ኮሌጁ ከቤ.ጉ.ክ.መ.…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል