በአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ተካሄደ

በኮሎጁ በተለያየ ምክንያት ደም የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ህይወት ለመታደግ በጎ ፍቃደኛ አመራሮች፣ ሰራተኞችና ተማሪዎችን ያሳተፈ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ሲካሄድ ቆይቷል።