በተቋሙ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የግቢ ፅዳት ዘመቻ ተከናወነ ።

አሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ( መጋቢት 27/2016 ዓ.ም ) የተቋሙ ሠራተኞችና ተማሪዎች በመሆን የግቢውን ፅዳት በዘመቻ አከናውኗል
*/*/*/*/**//*/*/*/*/*/*/*
የተቋሙን ግቢ ዘወትር በማፅዳትና በመጠበቅ የስራ አካባቢውን ምቹ ፣ ተስማሚ ውብና ማራኪ የስራ ቦታ እንዲሆን የፅዳት ዘመቻው በተለመደው አሰራር ተጠናክሮ ይቀጥላል
+3
All reactions:

Damte Eteffa, Mitiku Zenebe and 32 others