በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው

ወጣቶች የተለያዩ ችግሮችን የሚፈቱ የፈጠራ ሀሳቦችን በማፍለቅና ወደ ተግባር በመቀየር የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር እንዲችሉ ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት ዓላማው ያደረገው ብሩህ ኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች በከተማ አስተዳዳር የሥራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ተመቻችቶላቸው የግንዛቤ ስልጠናው በኮሌጁ አሰልጣኞች እየተሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውም ለወጣቶች ዕድሉን ለመስጠትና የተሻሉና አዳዲስ ሃሳቦችን በማውጣት ከውድድር ባለፈ ወጣቶች ለአገር ያላቸውን አበርክቶ ለማሳየት እንዲቻልና ለአገር አቀፉ ውድድሩ አዳዲስና የተለዩ የንግድ ፈጠራ ሃቦችን እንዲያበረክቱ ታሳቢ የተደረገ ነው።
All reactions:

37