የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል

(አሶሳ:ነሀሴ 25/2016 ዓ,ም)ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለ22ኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን ይህም ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት በመደበኛና በማታ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል

የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን በተከፈተው ዌቭ ሳይት አጠቃቀም ዙሪያ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ

በኮሌጁ ከሳይንስና ቴክኖሎጅ ከመጡ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የተከፈተውን ዌቭ ሳይት አጠቃቀሙን በተመለከተ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ ይህም የኮሌጁን እንቅስቃሴ አስመልክቶ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን በተከፈተው ዌቭ ሳይት አጠቃቀም ዙሪያ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ

“የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!

(ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም ፣ አሶሳ ) የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች በዘንድሮው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ”…

ተጨማሪ ይመልከቱ “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!

በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::

በአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦር ,29ኛ ክፍለ ጦር እና ከ95ኛ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ 45…

ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::

የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::

(አሶሳ፤ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም) በኮሌጁ አመራሮች ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::

የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።።

ከከተማ አስተዳደር የመጡ ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ክፍት ቦታ ላይ ለቦታው ተስማሚ የሆኑ የፍራፍሬና የውበት ችግኞችን ተክለዋል። በቆይታቸው አቡካዶ፣ፓፓያ፣…

ተጨማሪ ይመልከቱ የከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።።

የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን የኮሌጁን ዌቭ ሳይት አበልጽገዋል።

የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን የኮሌጁን ዌቭ ሳይት አበልጽገዋል። በኮሌጁ ከሳይንስና ቴክኖሎጅ ከመጡ ባለሙያዎች ጋር በመሆን…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን የኮሌጁን ዌቭ ሳይት አበልጽገዋል።

በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።

በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው። በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ያለውን የኮሌጁ አዲስ አመራሮችና…

ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።

በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው

ወጣቶች የተለያዩ ችግሮችን የሚፈቱ የፈጠራ ሀሳቦችን በማፍለቅና ወደ ተግባር በመቀየር የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር እንዲችሉ ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት ዓላማው ያደረገው ብሩህ…

ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው

የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል

የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል ኮሌጁ ከቤ.ጉ.ክ.መ.…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል