በኮሌጁ ከሳይንስና ቴክኖሎጅ ከመጡ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የተከፈተውን ዌቭ ሳይት አጠቃቀሙን በተመለከተ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ
ይህም የኮሌጁን እንቅስቃሴ አስመልክቶ ጠቅላላ መረጃዎችን በቀላሉ እንዲገኙ ከማድረግ ባሻገር ምቹና ቀልጣፋ የሆነ አዲስ መተግበሪያን በመጠቀም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ይህ መተግበሪያ ማንኛውም ሰው በየትኛውም ቦታ ሆኖ በቀላሉ መረጃ እንዲያገኝ ከማስቻሉም በላይ ለስራ እንቅፋት የሆኑ ችግሮችን የቴክኖሎጂ መፍትሄን በመጠቀም መቅረፍ እንደሚቻል ከስልጠናው ለመረዳት ተችሏል።
ነሀሴ 21/2016 ዓ/ም