በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::

በአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦር ,29ኛ ክፍለ ጦር እና ከ95ኛ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ 45 የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር ስኪል የሶስት ወር አጭር ስልጠና ሲወስዱ ቆይተዋል::

በስልጠና ቆይታቸው የሚጠበቀውን የኮምፒውተር ስኪል ፅንሰ ሀሳብ ከወሰዱ በኃላ የተግባር ልምምዱን ጨርሰው በዛሬው ዕለት የማጠቃለያ ምዕራፍ በመዉሰድ ላይ ይገኛሉ::

(አሶሳ: ሀምሌ12/2016 ዓ.ም)

በኮሌጁ ህዝብ ግንኙነት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *