የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል

(አሶሳ:ነሀሴ 25/2016 ዓ,ም)ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለ22ኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን ይህም ከደረጃ ሁለት እስከ አምስት በመደበኛና በማታ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል

የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች እና አሰልጣኞች እንደሀገር ለሁሉም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የሚሰጠው የማነቃቂያ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከቀን 21/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የስልጠና ማዕከል የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከ22/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጷግሜ 3 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።

ስልጠናው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ጊዜውን የዋጀ ወጥ አቅምና ብቃት ያለው የሰው ኃይል ማፍራትን ዓላማ ያደረገ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡ሰልጣኞች ከሰልጠናው…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች እና አሰልጣኞች እንደሀገር ለሁሉም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የሚሰጠው የማነቃቂያ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከቀን 21/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የስልጠና ማዕከል የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከ22/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጷግሜ 3 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።

“የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!

(ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም ፣ አሶሳ ) የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች በዘንድሮው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ”…

ተጨማሪ ይመልከቱ “የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!

በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::

በአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦር ,29ኛ ክፍለ ጦር እና ከ95ኛ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ 45…

ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::

የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::

(አሶሳ፤ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም) በኮሌጁ አመራሮች ማኔጅመንት አባላትና የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የጥቅል ሪፖርት ግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው ::

የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፣ በአሶሳና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ እድል እንዲመቻችላቸው ሲሰለጥኑ የነበሩት ዜጎች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።

የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፣ በአሶሳና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፣ በአሶሳና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ እድል እንዲመቻችላቸው ሲሰለጥኑ የነበሩት ዜጎች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።

በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የውይይት መድረክ ተካሄደ።

በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የውይይት መድረክ ተካሄደ። (ሰኔ 05/2016 አ/ም፣አሶሳ)የሴቶችን ሁለተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ…

ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የውይይት መድረክ ተካሄደ።

የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ እና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ እድል ለሚመቻችላቸው ለ206 የሚሆኑት ዜጎች አጫጭርና በተግባር የታገዘ ስልጣና እየሰጠ ይገኛል

የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ እና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ እና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ እድል ለሚመቻችላቸው ለ206 የሚሆኑት ዜጎች አጫጭርና በተግባር የታገዘ ስልጣና እየሰጠ ይገኛል

በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።

በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው። በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ያለውን የኮሌጁ አዲስ አመራሮችና…

ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።

በኮሌጁ የ9 ወር በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ተገመገመ

ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም የኮሌጁ አመራሮች፣ የማኔጅመንት አባላትና የድፓርትመንት ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት በዝርዝር ቀርቦ ተገምግሟል…

ተጨማሪ ይመልከቱ በኮሌጁ የ9 ወር በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ተገመገመ