በኮሌጁ የ9 ወር በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ተገመገመ

ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም የኮሌጁ አመራሮች፣ የማኔጅመንት አባላትና የድፓርትመንት ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት በዝርዝር ቀርቦ ተገምግሟል…

ተጨማሪ ይመልከቱ በኮሌጁ የ9 ወር በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ተገመገመ

ከስራና ክህሎት ሚንስቴር የመጡ ልዑካን ቡድን ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመሆን የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ላይ ጉብኝት አድርገዋል።

መጋቢት 26/07/2016 ዓ.ም ከስራና ክህሎት ሚንስተር የመጡ ልዑካን ቡድን ከስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመሆን ኮሌጁ ላይ የስራ ጉብኝት አድርገዋል ።…

ተጨማሪ ይመልከቱ ከስራና ክህሎት ሚንስቴር የመጡ ልዑካን ቡድን ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመሆን የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ላይ ጉብኝት አድርገዋል።

የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ገበያ ተኮር የሆኑ ድፓርትመንቶች ላይ እየሰራ ይገኛል

የኮሌጁን የበጀት አቅም ለማሳደግ አመራሮችና የድፓርትመንት ሀላፊዎችን ያካተተ ኮሚቴ በማዋቀር የውስጥ ገቢን ለመፍጠር የሚያስችል ዕቅድ አቅደው ወደ ስራ ለመግባት በሰፊው…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ገበያ ተኮር የሆኑ ድፓርትመንቶች ላይ እየሰራ ይገኛል