በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።

በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።

በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ያለውን የኮሌጁ አዲስ አመራሮችና ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ እስከዛሬ የነበረው አጠቃላይ የኮሌጁ የስራ እንቅስቃሴ ምን ይመስላል ለቀጣይ እንዴት ማስኬድ አለብን የሚሉ ሀሳቦችን በማንሳት ውይይት እየተደረገ ነው።

በውይይቱም ሁሉም በተመደበበት የስራ ዘርፍ ተደጋግፎ በመስራት ችግር ፈች የሰው ሀይል ማብቃት እንዳለብን በመግለፅ ተቋሙንም ሆነ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ሁሉም በዘርፉ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለበት ተነስቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *