በተቋሙ አዘጋጅነት የሚካሄደው ውድድድር በአስልጣኖችና ሰልጣኖች መካከል በየዘርፉ የሚካሄድ ሲሆን ዓላማውም በወጣቶች ዘንድ የወድድር ተነሳሽነትን በመፍጠር የስልጠና ጥራትን ማሻሻልና ስራ ፈጣሪነትን በማሳደግ በቴክኒክና ሙያ ስልጠናው ዘርፍ ችግር ፈች ጥናቶችን በማቅረብ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ነው።
በመርሃ ግብሩም ተወዳዳሪዎቹን የቴክኖሎጅ አጠቃቀምና ስራ ፈጠራን በማበረታታት ተወዳዳሪ ሊያደርጓቸው በሚችሉ የተመረጡ የሙያ ዘርፎች በመለየት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው ውድድር ከወዲሁ ለማዘጋጄት የታሰበ ነው።
ሚያዚያ 10/2016 ዓ/ም