እለታዊ ዜናዎች
-
የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል
-
ምርቃትየአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2014 የትምህርት ዘመን በ9 ድፓርትመንት ተቀብሎ ሲያሰለጥን የቆየውን 120 ሰልጣኞች በዛሬው ቀን አስመርቋል
-
የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች እና አሰልጣኞች እንደሀገር ለሁሉም ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የሚሰጠው የማነቃቂያ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከቀን 21/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የስልጠና ማዕከል የገቡ ሲሆን ስልጠናው ከ22/12/2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጷግሜ 3 የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።
-
የአሶሳ ፓሊ ቴክኔክ ኮሌጅ ከክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ጋር በመሆን በተከፈተው ዌቭ ሳይት አጠቃቀም ዙሪያ ለሚመለከታቸው ሰራተኞች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ
-
“የምትተክል ሀገር የሚፀና ትውልድ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሀ – ግብር ፕሮግራም ተከናወነ!
-
በአሶሳና አካባቢዋ ለሚገኙ 404ኛ ኮር ከተለያየ ክፍለ ጦር ለተውጣጡ የመከላከያ ሰራዊት የቤዚክ ኮምፒውተር አጭር ስልጠና ተሰጠ::