በተቋሙ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የግቢ ፅዳት ዘመቻ ተከናወነ ።
አሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ( መጋቢት 27/2016 ዓ.ም ) የተቋሙ ሠራተኞችና ተማሪዎች በመሆን የግቢውን ፅዳት በዘመቻ አከናውኗል */*/*/*/**//*/*/*/*/*/*/* የተቋሙን ግቢ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በተቋሙ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የግቢ ፅዳት ዘመቻ ተከናወነ ።በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው
ወጣቶች የተለያዩ ችግሮችን የሚፈቱ የፈጠራ ሀሳቦችን በማፍለቅና ወደ ተግባር በመቀየር የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር እንዲችሉ ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት ዓላማው ያደረገው ብሩህ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነውከስራና ክህሎት ሚንስቴር የመጡ ልዑካን ቡድን ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመሆን የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ላይ ጉብኝት አድርገዋል።
መጋቢት 26/07/2016 ዓ.ም ከስራና ክህሎት ሚንስተር የመጡ ልዑካን ቡድን ከስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመሆን ኮሌጁ ላይ የስራ ጉብኝት አድርገዋል ።…
ተጨማሪ ይመልከቱ ከስራና ክህሎት ሚንስቴር የመጡ ልዑካን ቡድን ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመሆን የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ላይ ጉብኝት አድርገዋል።የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ገበያ ተኮር የሆኑ ድፓርትመንቶች ላይ እየሰራ ይገኛል
የኮሌጁን የበጀት አቅም ለማሳደግ አመራሮችና የድፓርትመንት ሀላፊዎችን ያካተተ ኮሚቴ በማዋቀር የውስጥ ገቢን ለመፍጠር የሚያስችል ዕቅድ አቅደው ወደ ስራ ለመግባት በሰፊው…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ገበያ ተኮር የሆኑ ድፓርትመንቶች ላይ እየሰራ ይገኛልከአዉሮፓ ዩኔንና ከጅ- አይ ዜድ ዋናዉ መስሪያ ቤት እንድሁም GIZ QEP አሶሳ ቅርንጫፍ የተዉጣጣ ልኡካን ቡድን የአሶሳ ፖ.ቴ. ኮሌጅ ስራዎችን ጎበኙ ፣
የአሶሳ ፖ.ቴ. ኮሌጅ ‘’ከGIZ QEP” በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ባለፉት አምስት ዓመታት በመጀመሪያው የትግበራ ምዕራፍ “በInclusive Employment Promotion Program” በአምስት ዙር…
ተጨማሪ ይመልከቱ ከአዉሮፓ ዩኔንና ከጅ- አይ ዜድ ዋናዉ መስሪያ ቤት እንድሁም GIZ QEP አሶሳ ቅርንጫፍ የተዉጣጣ ልኡካን ቡድን የአሶሳ ፖ.ቴ. ኮሌጅ ስራዎችን ጎበኙ ፣የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል
የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓል ኮሌጁ ከቤ.ጉ.ክ.መ.…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ “GIZ QEP Assosa Office ” ጋር በመተባበር በቤንሳይከን ሆቴል የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ አድርጓልበኮሌጁ የካይዘን ስልጠና አደስ ለተቀጠሩና ከዚህ በፊት ወስደው ለማያውቁ አሰልጣኞች የግንዛቤ ስልጠናው እንደቀጠለ ነው።
በኮሌጁ የካይዘን ስልጠና አደስ ለተቀጠሩና ከዚህ በፊት ወስደው ለማያውቁ አሰልጣኞች የግንዛቤ ስልጠናው እንደቀጠለ ነው። ካይዘን ተከታታይ የሆነ ፈጣን ለውጦችን በማስገኘት…
ተጨማሪ ይመልከቱ በኮሌጁ የካይዘን ስልጠና አደስ ለተቀጠሩና ከዚህ በፊት ወስደው ለማያውቁ አሰልጣኞች የግንዛቤ ስልጠናው እንደቀጠለ ነው።Water supply and sanitation
በወተር ሰፕላይ ድፓርትመንት ሰልጣኞች በክፍል ውስት ፅንሰ ሀሳቡን ከተማሩ በኋላ ተግባር ተኮር የልምምድ ስልጠና ሲወስዱ
ተጨማሪ ይመልከቱ Water supply and sanitationየኤም ኤም ቲ ድፓርትመንት አዲስ ሰልጣኞች በልምምድ ላይ
All reactions: 62Mulualem Addisu, Melese Beyene and 60 others
ተጨማሪ ይመልከቱ የኤም ኤም ቲ ድፓርትመንት አዲስ ሰልጣኞች በልምምድ ላይ