በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የውይይት መድረክ ተካሄደ። (ሰኔ 05/2016 አ/ም፣አሶሳ)የሴቶችን ሁለተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የውይይት መድረክ ተካሄደ።Category: ዜና
የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ እና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ እድል ለሚመቻችላቸው ለ206 የሚሆኑት ዜጎች አጫጭርና በተግባር የታገዘ ስልጣና እየሰጠ ይገኛል
የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ እና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ እና በካማሽ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች የውጭ ሀገር የስራ እድል ለሚመቻችላቸው ለ206 የሚሆኑት ዜጎች አጫጭርና በተግባር የታገዘ ስልጣና እየሰጠ ይገኛልበአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።
በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው። በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ያለውን የኮሌጁ አዲስ አመራሮችና…
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ አመራሮችና የተቋሙ ጠቅላላ ሰራተኞች የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው።የቤ/ጉ/ክ/መ ስራና ክህሎት ቢሮ ከቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የጋራ ፍላጎት ላላቸው ቡድን ስሰጥ የቆየውን የረጂም ጊዜ ስልጠና ተጠናቆ ዛሬ ተመርቀዋል ።
የቤ/ጉ/ክ/መ ስራና ክህሎት ቢሮ ከቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የጋራ ፍላጎት ላላቸው ቡድን ስሰጥ የቆየውን የረጂም ጊዜ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የቤ/ጉ/ክ/መ ስራና ክህሎት ቢሮ ከቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የጋራ ፍላጎት ላላቸው ቡድን ስሰጥ የቆየውን የረጂም ጊዜ ስልጠና ተጠናቆ ዛሬ ተመርቀዋል ።በኮሌጁ የ9 ወር በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ተገመገመ
ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም የኮሌጁ አመራሮች፣ የማኔጅመንት አባላትና የድፓርትመንት ሀላፊዎች በተገኙበት የ2016 በጀት ዓመት የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት በዝርዝር ቀርቦ ተገምግሟል…
ተጨማሪ ይመልከቱ በኮሌጁ የ9 ወር በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ተገመገመበኮሌጁ የቴክኖሎጅ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ወድድር ማካሄድ ጀምሯል
በተቋሙ አዘጋጅነት የሚካሄደው ውድድድር በአስልጣኖችና ሰልጣኖች መካከል በየዘርፉ የሚካሄድ ሲሆን ዓላማውም በወጣቶች ዘንድ የወድድር ተነሳሽነትን በመፍጠር የስልጠና ጥራትን ማሻሻልና ስራ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በኮሌጁ የቴክኖሎጅ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ወድድር ማካሄድ ጀምሯልበአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ተካሄደ
በኮሎጁ በተለያየ ምክንያት ደም የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ህይወት ለመታደግ በጎ ፍቃደኛ አመራሮች፣ ሰራተኞችና ተማሪዎችን ያሳተፈ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ሲካሄድ ቆይቷል።
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የደም ልገሳ መርሀ ግብር ተካሄደበተቋሙ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የግቢ ፅዳት ዘመቻ ተከናወነ ።
አሶሳ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ( መጋቢት 27/2016 ዓ.ም ) የተቋሙ ሠራተኞችና ተማሪዎች በመሆን የግቢውን ፅዳት በዘመቻ አከናውኗል */*/*/*/**//*/*/*/*/*/*/* የተቋሙን ግቢ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በተቋሙ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች የግቢ ፅዳት ዘመቻ ተከናወነ ።በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው
ወጣቶች የተለያዩ ችግሮችን የሚፈቱ የፈጠራ ሀሳቦችን በማፍለቅና ወደ ተግባር በመቀየር የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር እንዲችሉ ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት ዓላማው ያደረገው ብሩህ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ በብሩህ ኢትዮጵያ የስራና ገበያ ዕድል ፈጠራ ለሚወዳደሩ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነውየአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ገበያ ተኮር የሆኑ ድፓርትመንቶች ላይ እየሰራ ይገኛል
የኮሌጁን የበጀት አቅም ለማሳደግ አመራሮችና የድፓርትመንት ሀላፊዎችን ያካተተ ኮሚቴ በማዋቀር የውስጥ ገቢን ለመፍጠር የሚያስችል ዕቅድ አቅደው ወደ ስራ ለመግባት በሰፊው…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአሶሳ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ገበያ ተኮር የሆኑ ድፓርትመንቶች ላይ እየሰራ ይገኛል